Published • loading... • Updated
ዓለም ባንክ የኢትዮጵያን የልማት ጉዞ ለመደገፍ ቁርጠኛ ነው - የዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት አጃይ ባንጋ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
ዓለም ባንክ የኢትዮጵያን የልማት ጉዞ ለመደገፍ ቁርጠኛ ነው - የዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት አጃይ ባንጋ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ ከዓለም ባንክና የዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) ዓመታዊ ስብሰባ ጎን ለጎን ከዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት አጃይ ባንጋ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ አቶ አሕመድ ሽዴን ጨምሮ የብሔራዊ ባንክ ገዢ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪ ተክለወልድ አጥናፉ እንዲሁም ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎችን ያካተተው ልዑክ ተሳትፈዋል፡፡ […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium