ቶማስ ወልድ - Ethiopia Observer
Summary by Ethiopia Observer
1 Articles
1 Articles
All
Left
Center
Right
ቶማስ ወልድ - Ethiopia Observer
“የእስር ቤቱ አበሳ – በታላቁ ቤተ መንግስት (1966—1974)” በሚል ርዕስ በአበራ ጀምበሬ ከተፃፈው መፅሐፍ ላይ የተቀነጨበ ቶማስ ወልድ የኢትዮጲያዊ ስም ነው ወይስ የሌላ አገር ሰው? ያልተለመደ የስም አወጣጥ!! “ቶማስ” የኢትዮጲያም የሌላም አገር ሰው ስም ሊሆን ይችላል። ሥር መሠረቱም መጽሐፍ ቅዱስ ነው ።ለዚህም ነው በየትኛውም አገር ሊወጣ የሚችል ስም የሚሆነው። “ወልድ” ግን ጥሬ ዘሩ ኢትዮጲያዊ ነው። እርሱም በግዕዝ እና በአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ የሚገኝ ነው። በሃይማኖት ትምህርት “ወልድ” ማለት ልጅ ማለት ሲሆን፤ ከሦስቱ ሥላሴዎች የአንደኛው፤ ሰው የሆነው አምላክ የወልድ የመጠርያ አምላካዊ ስም ነው። ለሰብአዊ ፍጡር ግን ይህ ስም የሚሰጠው ከአናባቢ ጋር ብቻ ነው።ለምሳሌ አካለ ወልድ፥ ቃለ ወልድ
·Ethiopia
Read Full ArticleCoverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium