
News from Ethiopia Observer
Top Ethiopia Observer News

Ethiopia · EthiopiaEritrean President Isaias Afewerki said that his neighboring country, Ethiopia—which is at loggerheads with his own—should focus on resolving its internal issues instead of engaging in aggressive rhetoric that fuels conflict. He made the remarks in an interview with national television, Eri-TV, aired on Wednesday evening, 23 July. In the first part of the interview last Saturday, Isaias addressed the ongoing tensions involving Ethiopia. The seco…See the Story
Isaias: Ethiopia Should Address Internal Issues, Not Fuel Conflict - Ethiopia Observer
100% Right coverage: 1 sources

Ethiopia · Ethiopiaበትላንትናው የመንግስት ዜና እወጃ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነሩ በሰጡት መግለጫ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ማህበራዊ ድህረ-ገጾችን በመጠቀም ለአመጽ ቅስቀሳ የሚያደርኩ አካላትን አድኖ ለመያዝ የተጠናከረ የጅምላ ፍተሻና የእጅ ስልክ ብርበራ እንደሚያደርግ ዛቻና ማስፈራሪያዎች የተቀላቀለበት መግለጫ ሰጥቷል። በመጀመሪያ ይህ ዜጎችን በየመንገዱ ድንገት አስገድዶ በማቆም ስልካቸውንም ሆነ እራሳቸውን የመበርበር እርምጃ ፍጹም ተቀባይነት የሌለው፣ የዜጎችን ሰብአዊ መብቶች የሚጥስና ሽብርን የሚነዛ ሕገ ወጥ እርምጃ ነው። የከፋ ችግር ሲኖርና ለአጭር ጊዜ ብቻ ተመጣጣኝ የሆነ ብርበራ ጥንቃቄ በተሞላው መልኩ ሊካሄድ ይችላል። ነገር ግን ፖሊስ በአዋጅ ከነገ ጀምሮ የሁሉንም ሰው ስልክ በየመንገዱ እበረብራለሁ ብሎ እንዲያውጅና Read Article