ትውልዱ ስለ ኢትዮጵያ የውኃ ሀብቶች እንዲገነዘብ ለማስቻል... - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
All
Left
Center
Right
ትውልዱ ስለ ኢትዮጵያ የውኃ ሀብቶች እንዲገነዘብ ለማስቻል... - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምሁራን አዲሱ ትውልድ ስለ ኢትዮጵያ የውኃ ሀብቶች ያለውን ግንዛቤ ለማሳደግ በትምህርት ሥርዓት መታገዝ አለበት አሉ፡፡ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የውሃ ምህንድስና ክፍል መምህርና ተመራማሪ መኮንን አያና (ፕ/ር) ውኃ ህይወትና የብልጽግና መዳረሻ መሆኑን በመረዳት በልዩ ትኩረት መስራት እንደሚገባ ገልጸዋል፡፡ ተመራማሪው ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደተናገሩት፥ በሀገሪቱ የሚገኙ ከፍተኛ የትምህርት […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium
Ownership
To view ownership data please Upgrade to Vantage