በክልሉ ለመኸር እርሻ የአፈር ማዳበሪያ እየቀረበ ነው - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
All
Left
Center
Right
በክልሉ ለመኸር እርሻ የአፈር ማዳበሪያ እየቀረበ ነው - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ለ2017/18 የምርት ዘመን መኸር እርሻ በቂ የአፈር ማዳበሪያ ለማቅረብ እየተሰራ ይገኛል። የክልሉ ግብርና ቢሮ ምክትልና የግብዓት ዘርፍ ኃላፊ አቶ አስራት አሰፋ ለፋና ዲጂታል እንደገለጹት÷ ለአርሶ አደሩ በቂ የአፈር ማዳበሪያ ለማቅረብ ዝግጅት ተደርጓል። ከበልግ ወቅት የተረፈውን የአፈር ማዳበሪያ ለመኸር በመጠቀም የግብዓት እጥረት የመቅረፍ […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium
Ownership
To view ownership data please Upgrade to Vantage