በመዲናዋ 11 ሆቴሎች የባለ አምስት ኮከብ ደረጃ አገኙ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
All
Left
Center
Right
በመዲናዋ 11 ሆቴሎች የባለ አምስት ኮከብ ደረጃ አገኙ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪዝም ሚኒስቴር ባካሄደው የደረጃ ምደባ ስድስት አዲስ ሆቴሎችን ጨምሮ 40 ሆቴሎች በኮከብ ደረጃ ውስጥ ገብተዋል። ቀደም ሲል በኮከብ ደረጃ ውስጥ የነበሩ 15 ሆቴሎች ደግሞ በተለያዩ ምክንያቶች ኮከባቸው ተወስዷል። የኮከብ ደረጃ ከተሰጣቸው ሆቴሎች መካከል 11 ሆቴሎች የባለ 5 ኮኮብ ደረጃ አግኝተዋል። በተመሳሳይ 11 ሆቴሎች ባለ 4 ኮከብ ደረጃ […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium
Ownership
To view ownership data please Upgrade to Vantage