Published • loading... • Updated
በሲዳማ ክልል ለኮሪደር ልማት የኤሌክትሪክ መስመርና ትራንስፎርመር ማዛወር ሥራ እየተከናወነ ነው - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
በሲዳማ ክልል ለኮሪደር ልማት የኤሌክትሪክ መስመርና ትራንስፎርመር ማዛወር ሥራ እየተከናወነ ነው - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲዳማ ክልል የኃይል አቅርቦትን አስተማማኝ ማድረግ የሚያስችል የመልሶ ግንባታና ማሻሻያ ሥራዎች ተከናውነዋል አለ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት፡፡ የአገልግሎቱ የኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ አንዋር አብራር ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ የተከናወነው የመካከለኛ የኃይል መስመር ዝርጋታ መልሶ ግንባታ ሥራ 103 ነጥብ 465 ኪሎ ሜትር ይሸፍናል፡፡ በዚህም 995 የእንጨት ምሰሶ እና 1 ሺህ […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium