የሴቶችን ጥቃት ለፖለቲካ አጀንዳ ማስፈጸሚያ መጠቀም ከሰብዓዊነት ያፈነገጠ ተግባር ነው - ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) - Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
All
Left
Center
Right
የሴቶችን ጥቃት ለፖለቲካ አጀንዳ ማስፈጸሚያ መጠቀም ከሰብዓዊነት ያፈነገጠ ተግባር ነው - ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) - Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሴቶችን ጥቃት ለፖለቲካ አጀንዳ ማስፈጸሚያ መጠቀም ከሰብዓዊነት ያፈነገጠ ተግባር መሆኑን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ሰሞኑን ብርቱካን ተመስገን ተብላ በምትጠራ ሴት ሀሰተኛ ታሪክ ላይ ተንተርሶ በማህበራዊ ትስስር ገጾች የሚነሱ ሃሳቦችን በተመለከተ በሰጡት መግለጫ፤ በሴቶች ላይ የሚፈጸምን ጥቃት ማውገዝና መቃወም ከሁሉም […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium
Ownership
To view ownership data please Upgrade to Vantage