Published • loading... • Updated
በአፋር ክልል የእናቶችና ህጻናት ጤና አገልግሎት ተደራሽነትን ለማሻሻል … - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
በአፋር ክልል የእናቶችና ህጻናት ጤና አገልግሎት ተደራሽነትን ለማሻሻል … - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፋር ክልል ጤና ቢሮ የእናቶች እና ህጻናት ጤና አገልግሎት ተደራሽነትን ለማሻሻል በትኩረት እየተሰራ ነው አለ፡፡ ቢሮው በእናቶች፣ ህጻናት እና አፍላ ወጣቶች ጤና አገልግሎት ዘርፍ በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሩብ አፈጻጸምና ቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ ከወረዳና ዞን አመራሮች ጋር ተወያይቷል። የክልሉ ጤና ቢሮ ሃላፊ አቶ ያሲን ሃቢብ በወቅቱ እንዳሉት÷ የህብረተሰቡን […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium