Published • loading... • Updated
በአፋር ክልል የፖሊዮ መከላከያ ክትባት መሰጠት ጀመረ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
በአፋር ክልል የፖሊዮ መከላከያ ክትባት መሰጠት ጀመረ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል 3ኛው ዙር የተቀናጀ የፖሊዮ መከላከያ ክትባት ዘመቻ ጀምሯል። በሎጊያ ከተማ በተካሄደው የክትባት ዘመቻ ማስጀመሪያ መርሀ ግብር ላይ የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ያሲን ሀቢብ እንዳሉት÷ በዘመቻው ከ349 ሺህ 72 በላይ ዕድሜያቸው ከአምስት ዓመት በታች የሆኑ ህፃናትን ለመከተብ ታቅዷል። ዘመቻውን “አንድም ከአምስት አመት በታች የሆነ ህፃን […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium