የመታር የፀሀይ ኃይል ማመንጫ አገልግሎት መስጠት ጀመረ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
All
Left
Center
Right
የመታር የፀሀይ ኃይል ማመንጫ አገልግሎት መስጠት ጀመረ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጋምቤላ ክልል በኑዌር ዞን ዋንቶዋ ወረዳ በ96 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የመታር የፀሀይ ኃይል ማመንጫ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ። የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴኤታ ሱልጣን ወሊ (ዶ/ር) በዚሁ ወቅት እንደገለጹት፥ የፀሀይ ኃይል ማመንጫው 250 ኪሎ ዋት ኃይል በማንጨት ከ2 ሺህ በላይ ቤተሰቦችን ተጠቃሚ ያደርጋል፡፡ ፕሮጀክቱ ለገጠሩ […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium