Published 1 day ago • loading... • Updated 21 hours ago
Ethiopia: Prime Minister Abiy Inspects Chano-Chencha Road Project
Summary by allAfrica
2 Articles
2 Articles
የመንገድ መሠረተ ልማት መስፋፋቱ የቱሪስት መዳረሻዎችን አቅም ሙሉ በሙሉ ለመጠቀም ያግዛል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እንደ ዶርዜ ሎጅ ባሉ የቱሪስት መዳረሻዎች የመንገድ መሠረተ ልማት ሥራዎች መስፋፋታቸው በአካባቢዎቹ ያለውን አቅም አውጥቶ ለመጠቀም ያግዛል አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ የጫኖ-ጨንቻ መንገድ ፕሮጀክት የደረሰበትን ፈጣን የግንባታ ሂደት እንዲሁም የዶርዜ ሎጅ የቱሪዝም መዳረሻን ተመልክተናል ብለዋል፡፡ የ22 ኪ.ሜ የጫኖ-ጨንቻ […]

4th of July SaleGet 40% off Vantage subscriptions for yourself or a friend.Get Started
Coverage Details
Total News Sources2
Leaning Left0Leaning Right0Center1Last Updated100% Center
Bias Distribution
- 100% of the sources are Center
100% Center
C 100%
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium
