Published 5 days ago • loading... • Updated 5 days ago
በክረምት ወራት የልማት፣ የመልካም አስተዳደር እና ኢኒሼቲቭ ሥራዎች ተጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
በክረምት ወራት የልማት፣ የመልካም አስተዳደር እና ኢኒሼቲቭ ሥራዎች ተጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የክረምት ወራትን የዝግጅት ምዕራፍ ሳይሆን የልማት፣ የመልካም አስተዳደር እና ኢኒሼቲቭ ሥራዎችን ያለማቋረጥ በመፈጸም በትኩረት እየተሠራ ነው አሉ የአማራ ክልል የከተማ ክላስተር አስተባባሪ አህመድ መሀመድ (ዶ/ር)። አስተባባሪው እንዳሉት÷ የተካሄደውን ሀገራዊ ምርጫ ተከትሎ ለሕዝቡ ጥያቄ በውጤትና በአገልግሎት ምላሽ ለመስጠት ያለምንም እረፍት መሥራት ያስፈልጋል። በአብዛኛው በከተሞች ላይ የሚከናወኑ […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium