Published • loading... • Updated
የአህያ ባል … ፤ ጨፍላቂና ድምጹ የጎላው የአደባባይ ልሂቅ፤
Summary by Ethiopia Observer
1 Articles
1 Articles
የአህያ ባል … ፤ ጨፍላቂና ድምጹ የጎላው የአደባባይ ልሂቅ፤
በዛሬ ሳምንቱ የመልዕክተ ቅዳሜ ዳሰሳ የአብላጫውን ቁጥር ስለያዘውና ዝምታን ብቸኛና የተሻለ ምርጫው አድርጎ በገዛ አገሩ የዜግነትና የሰውነት ክብር ተነፍጎት የራሱን እና የልጆቹን እጣፈንታ ለጥቂት ደፋርና ውል አልቦ ልሂቃን እርግፍ አድርጎ ትቶ የታዛቢነትን፣ የተመልካችነትን፣ የተጉረምራሚና መስሎ አዳሪነትን መገለጫ ስላደረገው የአገራችን ሰፊ ሊሂቃን ነበር የጻፍኩት፡፡ በዛሬው መልዕክተ ቅዳሜ ደግሞ የትኩረት ነጥቤ በሌላኛው ጫፍ ስለቆመውና እጅግ ድምጹ የጎላው፣ በአገሩ ጉዳይ፣ በሃይማኖቱ፣ በባህሉ፣ በሌሎችም የማህበረሰብ መስተጋብሮች፣ በሚያውቀውም ሆነ በማያውቀውና በማያገባው ጉዳይ ሁሉ ሁሌም ከፊት የሚገኘው፣ ሰማይ እስኪሰነጠቅ የሚጮኽው፣ ለቅሶውም ሆነ ሳቁ በአደባባይ ስለሆነው፣ እውቀቱን፣ ልምዱን፣ ድንቁርና
·Ethiopia
Read Full ArticleCoverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium