Published 11 hours ago • loading... • Updated 11 hours ago
የአርቲስት ሰማኸኝ በለው ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
የአርቲስት ሰማኸኝ በለው ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አንጋፋው የባሕል ሙዚቃ አቀንቃኝ አርቲስት ሰማኸኝ በለው (ሰሜ ባላገሩ) ሥርዓተ ቀብር በዛሬው ዕለት ተፈጽሟል፡፡ ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው ባደረበት ሕመም በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ በትናንትናው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡ ድምጻዊው ለሕዝብ ካበረከታቸው የሙዚቃ ሥራዎች መካከል ነይ ዘመድዬ፣ እንዴት ነሽ፣ ደቦት እንስራ፣ ዘና በይ፣ ባላገር እና ሌሎች ይገኙበታል፡፡ ሥርዓተ […]

Father's Day SaleGet 40% off Vantage subscriptions for yourself or a friend.Get Started
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium