Published 7 hours ago • loading... • Updated 7 hours ago
ሚኒስቴሩ በአዲስ አበባ ለሚገኙ ኤምባሲዎች ለአዲሱ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት እያስተላለፈ ነው - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
ሚኒስቴሩ በአዲስ አበባ ለሚገኙ ኤምባሲዎች ለአዲሱ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት እያስተላለፈ ነው - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከባህልና ስፖርት ሚኒስቴር እና የአዲስ አበባ ቴአትር ቤቶች አስተዳደር የራስ ቴአትር ጋር በመተባበር መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች ለመጪው የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት እያስተላለፈ ይገኛል፡፡ በዚህም መሰረት የሚኒስቴሩ ተወካዮች በአካል በመገኘት ለዮርዳኖስ እና ኢኳቶሪያል ጊኒ ኤምባሲዎች ለአዲሱ ዓመት መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል፡፡ በፍቅርተ ከበደ The post ሚኒስቴሩ በአዲስ አበባ ለሚገኙ ኤምባሲዎች ለአዲሱ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት እያስተላለፈ ነው appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium





