Published • loading... • Updated
የሹዋሊድ በዓል በሀረር ከተማ እየተከበረ ነው - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
የሹዋሊድ በዓል በሀረር ከተማ እየተከበረ ነው - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለም የሳይንስ የትምህርትና ባህል ድርጅት ዩኔስኮ በማይዳሰስ የዓለም ቅርስነት የተመዘገበው የሹዋሊድ በዓል በሀረር ከተማ እየተከበረ ነው። በሀረሪ ብሔረሰብ ዘንድ የኢድ አልፈጥር በዓል ከተከበረ ከስድስት ቀናት በኋላ የሚከበረው የሹዋሊድ በዓል በተለያዩ ሃይማኖታዊና ባህላዊ ክዋኔዎች እየተከበረ ይገኛል። የዘንድሮ በዓል “ሹዋሊድ ለሕብረ ብሔራዊ አንድነታችን እና ለቱሪዝም እድገታችን” በሚል መሪ ሐሳብ ነው የሚከበረው። በበዓሉ በሀረር ከተማ የባህል፣ ፌስቲቫል እና አውደ ርዕይ፣ የልማት ስራዎች ጉብኝትን ጨምሮ ሌሎች መርሐ ግብሮች ይከናወናሉ። በተሾመ ኃይሉ The post የሹዋሊድ በዓል በሀረር ከተማ እየተከበረ ነው appeared first on Welcom…
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium