Published 14 days ago • loading... • Updated 14 days ago
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ ከኖርዌይ አምባሳደር ጋር ተወያዩ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ ከኖርዌይ አምባሳደር ጋር ተወያዩ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ የኖርዌይ አምባሳደር ንስቲያን ክርስተንሰን ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም፤ በመጪው መስከረም በኢትዮጵያ በሚካሄደው የኖርዲክ – አፍሪካ ኢቪ ላይ በጋራ በሚሰሩ ጉዳዮች ላይ ፍሬያማ ምክክር አድርገዋል። አዲስ አበባ አህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ኩነቶችን የማስተናገድና በብቃት የመወጣት ልምድ ያካበተችና ተመራጭ እየሆነች መምጣቷን ከንቲባዋ በማህበራዊ […]

Father's Day SaleGet 40% off Vantage subscriptions for yourself or a friend.Get Started
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium