የትራምፕ የበዓለ ሲመት ንግግር፤ ቀይ ምንጣፍ፤ ስጋት - Ethiopia Observer
1 Articles
1 Articles
የትራምፕ የበዓለ ሲመት ንግግር፤ ቀይ ምንጣፍ፤ ስጋት - Ethiopia Observer
“ሕግ መንግሥቱን ለማስጠበቅ፣ ለመመከት እና ለመከላከል አቅሜ በፈቀደው ሁሉ ኃላፊነቴን በታማኝነት ለመወጣት ቃል እገባለሁ። ለዚህም ፈጣሪ ይርዳኝ!” በማለት ቃለ መሐላቸውን የፈፀሙት 47ኛው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ገፃቸው ፈገግታ አልባ ነበር። ዋሽንግተን ውስጥ በሚገኘው በምክር ቤቱ ህንጻ “ካፒቶል ሮቶንድ” አዳራሽ በተከናወነው ሥነ ሥርዐት ላይ ልክ ኮስተር ብለው እንደተነሱት ኦፊሴላዊ ፎቶ ሁሉ ፊታቸው እንደጨፈገገ ነበር። ወደ መድረኩ ወጥተው ንግግራቸውን ሲጀምሩ ብቻ ነው ፊታቸው ትንሽ ፈታ ያለውና “የአሜሪካ ወርቃማ ዘመን” መጀመሩን ያበሰሩት።”ከዚህ ቅጽበት ጀምሮ “የአሜሪካ ውድቀት አብቅቷል” የሚል ንግግር አሰምተዋል።ከተሰናባቹና ለግማሽ ምዕተ ዓመት አገራቸውን ያገለገሉት ጆ ባይደ
Coverage Details
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
To view factuality data please Upgrade to Premium
Ownership
To view ownership data please Upgrade to Vantage