Published 5 days ago • loading... • Updated 5 days ago
የሕዝብ ጥያቄ የነበረው የመሰረተ ልማት ፍትሐዊ ተደራሽነት ላይ ውጤት እየተመዘገበ ነው - ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
የሕዝብ ጥያቄ የነበረው የመሰረተ ልማት ፍትሐዊ ተደራሽነት ላይ ውጤት እየተመዘገበ ነው - ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የነበረውን ፍትሐዊ ያልሆነ የመሰረተ ልማት ስርጭት ለማስተካከል ባለፉት አራት ዓመታት በተከናወኑ ተግባራት አበረታች ውጤቶች ተመዝግበዋል አሉ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)። ሚኒስትሩ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ እንዳሉት፥ ከለውጡ በፊት የመሰረተ ልማት ፍትሐዊ ተደራሽነት ላይ ከሕዝብ ጥያቄዎች ይነሱ ነበር። ለአብነትም በአንዳንድ ክልሎች የውሃ ሽፋን […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium