Published 28 days ago • loading... • Updated 28 days ago
መንግሥት የማኅበረሰቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነትና የኑሮ ዘይቤ ለማሻሻል በቁርጠኝነት እየሰራ ነው- አቶ አወል አርባ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
መንግሥት የማኅበረሰቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነትና የኑሮ ዘይቤ ለማሻሻል በቁርጠኝነት እየሰራ ነው- አቶ አወል አርባ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት የማኅበረሰቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነትና የኑሮ ዘይቤ ለማሻሻል በልዩ ትኩረትና ቁርጠኝነት እየሰራ ነው አሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ። ርዕሰ መስተዳድሩ ከመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ጋር በመሆን በክልሉ ገቢ ረሱ ዞን ዱለቻና አሚበራ ወረዳዎች የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶችን መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል። አቶ አወል […]

Father's Day SaleGet 40% off Vantage subscriptions for yourself or a friend.Get Started
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium