Published 2 days ago • loading... • Updated 2 days ago
ኮሚሽኑ በኦሮሚያ ክልል የሰላም አማራጭ ከተቀበሉ አካላት ጋር እየተወያየ ነው - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
ኮሚሽኑ በኦሮሚያ ክልል የሰላም አማራጭ ከተቀበሉ አካላት ጋር እየተወያየ ነው - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በኦሮሚያ ክልል ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ ከነበሩና የሰላም አማራጭ ተቀብለው ወደ ማህበረሰቡ ከተቀላቀሉ አካላት ጋር እየተወያየ ነው። ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) በዚህ ወቅት እንዳሉት፥ በተለያዩ አካባቢዎች ታጥቀው የሚንቀሳቀሱ አካላትን በምክክር ሂደቱ ለማካተት እየተደረጉ ያሉ ጥረቶች ቀጥለዋል፡፡ ታጣቂዎቹ ለሰላም ቦታ ሰጥተውና ጥያቄዎቻቸውን ቀርፀው ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ […]

Father's Day SaleGet 40% off Vantage subscriptions for yourself or a friend.Get Started
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium