Published • loading... • Updated
የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጣናን መሰረት ያደረገ የጥራት ማረጋገጫ አገልግሎት እየተሰጠ ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጣናን መሰረት ያደረገ የጥራት ማረጋገጫ አገልግሎት እየተሰጠ ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጣናን እና የደረቅ ወደብን መሰረት ያደረገ የጥራት ማረጋገጫ አገልግሎት እየተሰጠ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤትን የሥራ እንቅስቃሴ ገልጸዋል፡፡ ድርጅቱ ዓለም አቀፍ የአሰራር ስርዓትን በመከተል ለአምራቾች፣ ለአገልግሎት ሰጪዎች፣ ለላኪዎች፣ […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium