Published 4 days ago • loading... • Updated 4 days ago
ኢትዮጵያ የዱር ህይወት ጥበቃን ለትውልድ በማሻገር ከአፍሪካ ግንባር ቀደም ናት - ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
ኢትዮጵያ የዱር ህይወት ጥበቃን ለትውልድ በማሻገር ከአፍሪካ ግንባር ቀደም ናት - ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ኢትዮጵያ ለዘመናት ያከማቸችውን የዱር ሕይወት ጥበቃ ከትውልድ ወደ ትውልድ በማሸጋገር ረገድ ከአፍሪካ ግንባር ቀደም ናት አሉ። የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለሥልጣን 60ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል “60 ዓመታትን ለኢትዮጵያ የዱር ሕይወት” በሚል መሪ ሐሳብ በአዲስ አበባ ተከብሯል። ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፥ […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium