Published 3 months ago • loading... • Updated 3 months ago
ዩኒቨርሲቲዎችን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በማበልጸግ ተወዳዳሪ የሰው ኃይል ለመፍጠር እየተሰራ ነው - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
ዩኒቨርሲቲዎችን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በማበልጸግ ተወዳዳሪ የሰው ኃይል ለመፍጠር እየተሰራ ነው - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዩኒቨርሲቲዎችን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በማበልጸግ ብቁና ተወዳዳሪ የሰው ኃይል መፍጠር እንዲችሉ እየተሰራ ነው አለ የትምህርት ሚኒስቴር፡፡ ወሎ ዩኒቨርሲቲ በዋናው ግቢ፣ በኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩትና በልዕለ ህክምና ካምፓስ የተገነቡ ተግባር ተኮር ፕሮጀክቶችን አስመርቋል፡፡ ዛሬ ከተመረቁት ፕሮጀክቶች መካከል በቴክኖሎጂ የበለጸገ ዘመናዊ ቤተ ሙከራ፣ ዘመናዊ የመማሪያ ክፍሎች፣ ዘመናዊ የመረጃ ማዕከልና የሰራተኞች የጋራ […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium





