Published • loading... • Updated
በአማራና በትግራይ ተፈናቃዮች “ተርበናል” እያሉ ነው - Wazemaradio
Summary by wazemaradio.com
1 Articles
1 Articles
በአማራና በትግራይ ተፈናቃዮች “ተርበናል” እያሉ ነው - Wazemaradio
መንግስት ዕርዳታ እያቀረብኩ ነው ብሏል ዋዜማ - የኢትዮጵያ መንግስት ከዕርዳታ ጥገኝነት ለመውጣት ዘመቻ በጀመረበት፣ የአሜሪካ መንግስት ከፍ ያለ የገንዘብ ድጋፍ ባቋረጠበት በዚህ ወቅት በኢትዮጵያ ተፈናቅለው በመጠለያ የሚገኙ ዜጎች የረሀብ ፈተና ተርጋርጦባቸዋል። ዋዜማ በተለያዩ የተፈናቃይ መጠለያዎች ያሉ ዜጎችን ያነጋገረች ሲሆን፣ እየተባባሰ በመጣው የምግብ እጥረት የሰው ህይወት እንዳይቀጠፍ ስጋት የገባቸው ተፈናቃዮች መንግስት መፍትሄ እንዲያበጅ ተማፅነዋል። በአማራ ክልል
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium