Published 6 days ago • loading... • Updated 6 days ago
አፍሪካ በዓለም አቀፍ ሥርዓት ውስጥ በቂ ውክልና ሊኖራት ይገባል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
አፍሪካ በዓለም አቀፍ ሥርዓት ውስጥ በቂ ውክልና ሊኖራት ይገባል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አፍሪካ የወደፊት ዕጣ ፈንታዋን በሚወስኑ ዓለም አቀፍ ሥርዓት ውስጥ በቂ ውክልና ሊኖራት ይገባል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና የተባበሩት መንግሥታት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ በተገኙበት ኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት 80ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል ምክንያት በማድረግ ልዩ የቴምብር ስብስብ ይፋ ያደረገችበት መርሐ-ግብር ተካሂዷል። በመርሐ ግብሩ […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium