See the Complete Picture.
Published loading...Updated

አዲስ ይፋ የሚደረገው የመኪና ሰሌዳ ምን ይዟል? የክልል ስም አይኖርም - Wazemaradio

Summary by wazemaradio.com
ዋዜማ- ከዚህ ቀደም የክልልሎችን እና የከተማዎችን ስም ይዞ ይታተም የነበርውን ሰሌዳ የሚያስቀር አዲስ የተሽከርካሪ ሰሌዳ ተግባራዊ ሊደረግ ነው። አዲሱ ሰሌዳ የተሽከርካሪውን እና የአሽከርካሪውን(የባለንብረቱን) መረጃ የያዘ “ቺብስ” የተገጠመለት እንደሚሆን የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር አስታውቋል። ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ አዲሱን ሰሌዳ ተግባራዊ ማድረግ የሚያስችለውን “የተሽከርካሪዎች የመለያ ቁጥር ሠሌዳ ዓይነቶችና ምልክቶች መወሰኛ እና የአገልግሎት አሰጣጥ” የተሰኘ መመሪያን አጽድቋል። ቀደም
DisclaimerThis story is only covered by news sources that have yet to be evaluated by the independent media monitoring agencies we use to assess the quality and reliability of news outlets on our platform. Learn more here.

Bias Distribution

  • There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality

To view factuality data please Upgrade to Premium

Ownership

To view ownership data please Upgrade to Vantage

wazemaradio.com broke the news in on Saturday, May 3, 2025.
Sources are mostly out of (0)