Published 3 hours ago • loading... • Updated 3 hours ago
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ደብረማርቆስ ከተማ በረራ አደረገ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ደብረማርቆስ ከተማ በረራ አደረገ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመጀመሪያ በረራውን ወደ ደብረ ማርቆስ ከተማ አድርጓል። በረራ ያደረገው አውሮፕላን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ፣ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበልን ጨምሮ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎችን በመያዝ ደብረማርቆስ ደርሷል። እንግዶቹ ደብረማርቆስ ከተማ ሲደርሱ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። የደብረማርቆስ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ በመጠናቀቅ ላይ ሲሆን የአውሮፕላን ማረፊያ ግንባታው ለዓመታት የሕዝብ ጥያቄ እንደነበር አሚኮ ዘግቧል፡፡ The post የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ደብረማርቆስ ከተማ በረራ አደረገ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium