Published • loading... • Updated
በሻይ ልማት የግሉ ዘርፍ እሴት በማከል ቢሳተፍ ሀገራችንን ተጠቃሚ ያደርጋታል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
በሻይ ልማት የግሉ ዘርፍ እሴት በማከል ቢሳተፍ ሀገራችንን ተጠቃሚ ያደርጋታል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሻይ ልማት የግሉ ዘርፍ እሴት በማከል ቢሳተፍ ሀገራችንን ተጠቃሚ ያደርጋታል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የአረንጓዴ ዐሻራ አካል የሆነው የሻይ ልማት ኢኒሼቲቭ ተከላው በጥሩ ሁኔታ እየተከወነ ነው ብለዋል። በመትከል የታየው መልካም ጅማሮ በአግሮ–ፕሮሰሲንግ ከተደገመ ሙሉ እንደሚሆን ገልጸው፤ የግሉ ዘርፍ […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium