Published • loading... • Updated
የረመዳን ወር ድሆችን፣ ችግረኞችንና ስደተኞችን በመደገፍ ማሳለፍ ይገባል - ሼኽ ሐጅ ኢብራሂም ቱፋ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
የረመዳን ወር ድሆችን፣ ችግረኞችንና ስደተኞችን በመደገፍ ማሳለፍ ይገባል - ሼኽ ሐጅ ኢብራሂም ቱፋ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የረመዳን ወርን ከድሆች፣ ችግረኞች እና ስደተኞች ጋር በጋራ በመብላት፣ በመጠጣትና በመደገፍ ማሳለፍ ይገባል አሉ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼኽ ሐጅ ኢብራሂም ቱፋ። 6ኛው ሀገራዊ የጎዳና ላይ ኢፍጣር መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ መስቀል አደባባይ ተካሂዷል። ሼኽ ሐጅ ኢብራሂም ቱፋ በመርሐ ግብሩ ላይ […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium