[Opinion] የሀሳብ ልዩነቶችን በምክክር የመፍታት ባህልን ለማዳበር የሃይማኖት ተቋማት ሚና ከፍተኛ ነው - ኮሚሽኑ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
All
Left
Center
Right
የሀሳብ ልዩነቶችን በምክክር የመፍታት ባህልን ለማዳበር የሃይማኖት ተቋማት ሚና ከፍተኛ ነው - ኮሚሽኑ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀሳብ ልዩነቶችን በንግግርና በምክክር የመፍታት ባህልን ለማዳበር የሃይማኖት ተቋማት ሚና ከፍተኛ ነው አሉ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከሚሽነር ሞሃሙድ ድሪር። በሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አዘጋጅነት “ለስኬታማ ሀገራዊ ምክክር የሃይማኖት ምሁራን ሚና” በሚል መሪ ሀሳብ የውይይት መድረክ ተካሂዷል። በመድረኩ ኮሚሽነር ሞሃመድ ድሪር እንደገለጹት፤ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ሰብዓዊነትን፣ መከባበርን፣ ፍቅርንና መተሳሰብን […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium