Published • loading... • Updated
በባሌ ዞን በፈረቃ የነበረውን የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ችግር መፍታት ተችሏል - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
በባሌ ዞን በፈረቃ የነበረውን የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ችግር መፍታት ተችሏል - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን ለረጅም ጊዜ በፈረቃ የነበረውን የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ችግር መፍታት ተችሏል አለ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት። በአገልግሎቱ የባሌ ሮቤ ሪጅን ዳይሬክተር በሃሙድ ሁሴን እንዳሉት÷ ከሁለት ዓመት በላይ በባሌ ዞን በሚገኙ ወረዳዎችና ከተሞች በፈረቃ የነበረውን የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ችግር የሚፈታ አዲስ ሞባይል ሰብስቴሽን ተከላ ስራ ተጠናቅቋል። […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium