Don't Just Read the News, Understand It.
Published loading...Updated

የምክክር ኮሚሽነሩ ከሀላፊነታቸው ለቀቁ - Wazemaradio

Summary by wazemaradio.com
ዋዜማ- የአገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ አንድ ኮሚሽነር በራሳቸው ፍቃድ ከኃላፊነት መልቀቃቸውን ዋዜማ ከኮሚሽኑ ምንጮች ሰምታለች። ከ11ዱ የአገራዊ ምክክር ኮሚሽነሮች መካከል ሥራቸውን በፍቃዳቸው የለቀቁት ተገኘወርቅ ጌቱ መሆናቸውን ምንጮች ጠቁመዋል። ተገኘወርቅ ኃላፊነታቸው በገዛ ፍቃዳቸው የለቀቁት፣ የኮሚሽኑ አጀንዳ ማሰባሰብ ምዕራፍ ከተጀመረ በኋላ ነው። ኮሚሽነሩ የምክክር ኮሚሽኑ ሥራውን ሳያጠናቅቅ ኃላፊነታቸውን የለቀቁት “ይበቃኛል” በሚል ምክንያት መሆኑን ዋዜማ ተረድታለች። ተገኝወርቅ ኃላፊነታቸው ለመልቀቅ
DisclaimerThis story is only covered by news sources that have yet to be evaluated by the independent media monitoring agencies we use to assess the quality and reliability of news outlets on our platform. Learn more here.

Bias Distribution

  • There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality

To view factuality data please Upgrade to Premium

Ownership

To view ownership data please Upgrade to Vantage

wazemaradio.com broke the news in on Tuesday, June 3, 2025.
Sources are mostly out of (0)