Published • loading... • Updated
ሕብረተሰቡ በዲጂታል አማራጮች በመጠቀም ግብይት ሊፈጽም ይገባል - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
ሕብረተሰቡ በዲጂታል አማራጮች በመጠቀም ግብይት ሊፈጽም ይገባል - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕብረተሰቡ በየአቅራቢያው የሚገኙ የገበያ ማዕከላትንና የዲጂታል ግብይት አማራጮችን በመጠቀም ለአላስፈላጊ ወጪ ሳይዳረግ ግብይት ሊፈጽም እንደሚገባ የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አሳስቧል። የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌን (ዶ/ር) ጨምሮ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች የቅዳሜና እሁድ ገበያ ማዕከላትን የግብይት ሂደት ተዘዋውረው ተመልክተዋል። ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium