Skip to main content
See every side of every news story
Published • loading... • Updated

ልጅ ካስወለዱ በኋላ የሚሠወሩ የእንግሊዝ ወታደሮች

Summary
“ማርገዜን ከነገርኩት ቀን ጀምሮ ደብዛዉ ጠፋ።እውነት ለመናገር አንድ የእንግሊዝ ወታደር እንዲህ ያደርጋል ብዬ አላሰብኩም ነበር» ትላለች ካሮሊን ዋምቡይ ሙሩኪ፣ የ33 ዓመቷ ኬንያዊት።በኬንያ ናንዩኪ ከተማ ከእንግሊዝ ሀገር ከመጣ ወታደር ጋር ተዋውቃ ግኑኙነታቸው እስከ አንሶላ መጋፈፍ እንደደረሰ ትገልጻለች።ከናይሮቢ 200 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኝው ናንዩኪ የብሪታንያ ጦር የማሰልጠኛ ክፍል ኬንያ (British Army Training Unit Kenya — BATUK) መቀመጫ ናት።በየዓመቱ በሺዎች የሚቆጠሩ የእንግሊዝ ወታደሮች እየመጡ ይሰለጥኑበታል። ቋሚ ሥራ የሌላት ካሮሊን ልጇ ሰባት አመት እንደሆነው እና ለማሳደግ እየተቸገረች እንደሆነ ትናገራለች።”ልጄ ስለ አባቱ ማንነት ደጋግሞ ይጠይቀኛል።የትምህርት ክፍያውን መክፈል ስላልቻልኩ የተወሰነ ጊዜ ከትምህርት ቤት ማስወጣት ነበረብኝ» ትላለች።«አንድ የምፈልገው ነገር ቢኖር ይህ ሰው ልጁን በማሳደግ እንዲረዳኝ ነው፤ ኃላፊነቱን እንዲወጣ እፈልጋለሁ» ትላለች። የኬንያ ፓርላማ በህዳር 2025 ባቀረበው ሪፖርት፣ የእንግሊዝ ወታደሮች በአካባቢው ከሜኖሩ ኬንያውያን ሴቶች ጋር የጾታ ግንኙነት እንደሚፈፅሙ እና በርከት ያሉ ልጆች እንደተወለዱ ገልጿል።ወታደሮቹ በተለይ ከሳምቡሩ እና ከማሳይ ማህበረሰቦች የመጡ ሴቶች ላይ ወሲባዊ ጥቃት እንደፈጸሙ ማስረጃ ማግኘቱን ሪፖርቱ ገልፆል።እነዚህ ወታደሮች ወደ እንግሊዝ ከተመለሱ በኋላ፣ብቻቸውን የቀሩ እናቶች ማህበራዊ መገለልና ኢኮኖሚያዊ ችግር እንደሚያጋጥማቸው ሪፖርቱ ያብራራል። የእንግሊዝ ወታደሮች በናንዮኪ የሚሠለጥኑት በብሪታንያ እና በኬንያ መንግስታት መካከል በ1964 በተደረገ ውል መሠረት ነው።ይሄ የጦር ማሠልጠኛ በናይሮቢ እና በለንደን መካከል ዲፕሎማስያዊ ውጥረትን እያሰፈነ…
DisclaimerThis story is only covered by news sources that have yet to be evaluated by the independent media monitoring agencies we use to assess the quality and reliability of news outlets on our platform. Learn more here.

1 Articles

ልጅ ካስወለዱ በኋላ የሚሠወሩ የእንግሊዝ ወታደሮች

“ማርገዜን ከነገርኩት ቀን ጀምሮ ደብዛዉ ጠፋ።እውነት ለመናገር አንድ የእንግሊዝ ወታደር እንዲህ ያደርጋል ብዬ አላሰብኩም ነበር» ትላለች ካሮሊን ዋምቡይ ሙሩኪ፣ የ33 ዓመቷ ኬንያዊት።በኬንያ ናንዩኪ ከተማ ከእንግሊዝ ሀገር ከመጣ ወታደር ጋር ተዋውቃ ግኑኙነታቸው እስከ አንሶላ መጋፈፍ እንደደረሰ ትገልጻለች።ከናይሮቢ 200 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኝው ናንዩኪ የብሪታንያ ጦር የማሰልጠኛ ክፍል ኬንያ (British Army Training Unit Kenya — BATUK) መቀመጫ ናት።በየዓመቱ በሺዎች የሚቆጠሩ የእንግሊዝ ወታደሮች እየመጡ ይሰለጥኑበታል። ቋሚ ሥራ የሌላት ካሮሊን ልጇ ሰባት አመት እንደሆነው እና ለማሳደግ እየተቸገረች እንደሆነ ትናገራለች።”ልጄ ስለ አባቱ ማንነት ደጋግሞ ይጠይቀኛል።የትምህርት ክፍያውን መክፈል ስላልቻልኩ የተወሰነ ጊዜ ከትምህርት ቤት ማስወጣት ነበረብኝ» ትላለች።«አንድ የምፈልገው ነገር ቢኖር ይህ ሰው ልጁን በማሳደግ እንዲረዳኝ ነው፤…

·Ethiopia
Read Full Article
Think freely.Subscribe and get full access to Ground NewsSubscriptions start at $9.99/yearSubscribe

Bias Distribution

  • There is no tracked Bias information for the sources covering this story.

Factuality Info Icon

To view factuality data please Upgrade to Premium

Ownership

Info Icon

To view ownership data please Upgrade to Vantage

Ethiopia Observer broke the news in Ethiopia on Sunday, September 27, 2026.
Too Big Arrow Icon
Sources are mostly out of (0)
News
Feed Dots Icon
For You
Search Icon
Search
Blindspot LogoBlindspotLocal