Published • loading... • Updated
ለኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ምርጫ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት እውቅና ተሰጠ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
ለኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ምርጫ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት እውቅና ተሰጠ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ምርጫ በተሳካ ሁኔታ እንዲጠናቀቅ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ባለድርሻ አካላት የእውቅናና ሽልማት መርሐ ግብር አካሄደ። በመርሐ ግብሩ ላይ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ፕሬዚዳንት ሼኽ ሃጂ ኢብራሂም ቱፋን ጨምሮ የምርጫ አስፈጻሚ ቦርድ አባላት፣ የጠቅላይ ም/ቤቱ አመራሮች፣ ዑለማዎች ተገኝተዋል። ሼኽ ሃጂ ኢብራሂም ቱፋ በዚሁ ወቅት […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium