Published • loading... • Updated
የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በኦሮሚያ ክልል የልማት ሥራዎችን ጎበኙ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በኦሮሚያ ክልል የልማት ሥራዎችን ጎበኙ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን እየተከናወኑ የሚገኙ የግብርና እና ሌሎች የልማት ሥራዎችን እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል፡፡ የፓርቲው አመራሮች ባለፉት 10 ቀናት በአዳማ ከተማ ስልጠና ሲወስዱ ቆይተዋል። ሰልጣኞቹ በዛሬው ዕለት በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን ቦራ ወረዳ በኩታገጠም እየለማ ያለውን የፓፓያ እና የሙዝ ማሳ ተመልክተዋል፡፡ በኩታገጠም […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium