Published • loading... • Updated
የሕዝቡን ፍላጎት ለማሟላት ገቢን በአግባቡ መሰብሰብ ጊዜ የማይሰጠው ጉዳይ ነው - አቶ አደም ፋራህ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
የሕዝቡን ፍላጎት ለማሟላት ገቢን በአግባቡ መሰብሰብ ጊዜ የማይሰጠው ጉዳይ ነው - አቶ አደም ፋራህ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝቡን አዳጊ ፍላጎቶች ለማሟላት ገቢን በአግባቡ መሰብሰብ ጊዜ የማይሰጥ የቤት ስራ ነው አሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ፡፡ ሀገራዊ የተጣጣመ የታክስ ስርዓት በመፍጠር ታክስ ፍትሀዊነትና ሀገራዊ እድገት ማጠናከር በሚቻልበት ጉዳይ የባለድርሻ አካላት የጋራ ውይይት መድረክ […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium