Published • loading... • Updated
በክልሉ ከ641 ሺህ በላይ ወጣቶች እየተሳተፈ የሚገኘው የበጋ በጎ ፈቃድ አገልግሎት… - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
በክልሉ ከ641 ሺህ በላይ ወጣቶች እየተሳተፈ የሚገኘው የበጋ በጎ ፈቃድ አገልግሎት… - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የበጋ በጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ641 ሺህ በላይ ወጣቶች እየተሳተፈ ነው አለ የክልሉ ወጣቶች ጉዳይና በጎ ፈቃድ አገልግሎት ኮሚሽን። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ማርቆስ ማቲዮስ በክልሉ የበጋ በጎ ፈቃድ አገልግሎት በ14 የተለያዩ ዘርፎች አየተካሄደ መሆኑን ገልጸው÷ በዚህም በአካባቢ ጥበቃ ስራና በክረምት ወራት የተተከሉ ችግኞችን የመንከባከብ ስራዎችን እያከናወኑ […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium