የሀረሪ ክልል ካቢኔ የ2018 በጀት ከ7 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ እንዲሆን ወሰነ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
All
Left
Center
Right
የሀረሪ ክልል ካቢኔ የ2018 በጀት ከ7 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ እንዲሆን ወሰነ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት (ካቢኔ) የ2018 በጀት ዓመት የክልሉ መንግሥት ረቂቅ በጀት 7 ቢሊየን 476 ሚሊየን ብር እንዲሆን ወስኗል፡፡ ካቢኔው በክልሉ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ በቀረበለት ረቂቅ በጀት ላይ በመምከር ለክልሉ ምክር ቤት መርቷል። በዚህም ከተያዘው በጀት 4 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ለካፒታል በጀት እንዲሁም 2 […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium