Published • loading... • Updated
ኢትዮጵያውያን አይቻልም የሚለውን እሳቤ መቀየር አለብን - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
ኢትዮጵያውያን አይቻልም የሚለውን እሳቤ መቀየር አለብን - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያውያን አይቻልም የሚለውን የተሰበረ አስተሳሰብ በመቀየር እንደምንችል ማሳየት አለብን አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የገጠር ኮሪደር ልማት ስራዎችን በተመለከተ ከፌዴራልና ከክልል አመራሮች ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይቱ ወቅት እንዳሉት፥ በኢትዮጵያ በራስ አቅም አዲስ ነገር ከመፍጠር ይልቅ ከውጭ የማየት ልምምድና ባህል መኖሩን አንስተዋል፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ የአይቻልም […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium