Published • loading... • Updated
Ethiopia: PM Abiy Hails Harari Rural Corridor Village As Model for Community-Driven Development
Summary by allAfrica
2 Articles
2 Articles
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በሐረሪ ክልል ሶፊ ወረዳ የተሠራውን የገጠር ኮሪደር ጎበኙ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሐረሪ ክልል ሶፊ ወረዳ ቡርቃ ቀበሌ ውስጥ የተሠራውን የገጠር ኮሪደር ጎብኝተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ በቡርቃ ቀበሌ ውስጥ የተሰራው የገጠር ኮሪደር ከአካባቢው በተገኘ ቁሳቁስ መገንባቱን አስረድተዋል፡፡ የገጠር ኮሪደር ሥራው በሕብረተሰብ ተሳትፎ የተሰራ የአነስተኛ መንደር ሞዴል ክንውን መሆኑን ነው […]
Coverage Details
Total News Sources2
Leaning Left0Leaning Right0Center1Last UpdatedBias Distribution100% Center
Bias Distribution
- 100% of the sources are Center
100% Center
C 100%
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium
