Published • loading... • Updated
ቅሬታ የሚነሱባቸው የመንገድ ፕሮጀክቶችን በአጭር ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው - ከንቲባ አዳነች አቤቤ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
ቅሬታ የሚነሱባቸው የመንገድ ፕሮጀክቶችን በአጭር ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው - ከንቲባ አዳነች አቤቤ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በነዋሪዎች ቅሬታ ይነሳባቸው የነበሩ የመንገድ ፕሮጀክቶችን በአጭር ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ። ከንቲባዋ የኮልፌ 18 ማዞሪያ አውቶቡስ ተራ መሳለሚያ እና አየር ጤና ካራ ወለቴ መንገድ ፕሮጀክቶች የግንባታ ሂደትን ጎብኝተዋል። ከንቲባ አዳነች በዚሁ ወቅት በመዲናዋ 140 የመንገድ ፕሮጀክቶች እየተገነቡ እንደሚገኙ ገልጸው÷ […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium