አቶ ሙስጠፌ የታለሙ ግቦችን ለማሳካት አመራሮች በትኩረት እንዲሰሩ አሳሰቡ - Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
All
Left
Center
Right
አቶ ሙስጠፌ የታለሙ ግቦችን ለማሳካት አመራሮች በትኩረት እንዲሰሩ አሳሰቡ - Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በመንግስት የተቀመጡ ቁልፍ ግቦችን ለማሳካት አመራሮች በትኩረት ሊሰሩ እንደሚገባ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ አሳሰቡ፡፡ የሶማሌ ክልል አመራሮች በክልሉ ዞኖችና ወረዳዎች ያካሄዱት ምልከታ ሪፖርት የቀረበበት መድረክ በጅግጅጋ ከተማ ተካሂዷል። በመድረኩ ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ አመራሮች መገኘታቸውን የክልሉ ኮሙኒኬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡ አመራሮች በልማት፣ ጸጥታ፣ […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium
Ownership
To view ownership data please Upgrade to Vantage