የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሌጅ 864 የፖሊስ መኮንኖችን አስመረቀ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
1 Articles
1 Articles
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሌጅ 864 የፖሊስ መኮንኖችን አስመረቀ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሌጅ በሁለተኛ ዙር የሰለጠኑ 864 የፖሊስ መኮንኖች መርቀናል አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ ተመራቂ የፖሊስ መኮንኖቹ በቆይታቸው ያገኙት እውቀት ለላቀ ፖሊሳዊ ስብዕና የሚያበቃ ነው፡፡ ተመራቂዎቹ ወደ ስራ ሲሰማሩም ያለ አድልዎና ልዩነት በታማኝነት፣ በጀግንነት፣ በሰብዓዊነት እና በክብር ለህግ የበላይነት እንደሚያገለግሉ እምነታቸውን ገልጸዋል፡፡ በንድፈ ሀሳብና በተግባርና በጠንካራ ስነምግባር ስልጠናቸውን ተከታትለው ላጠናቀቁ የፖሊስ መኮንኖች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ The post የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሌጅ 864 የፖሊስ መኮንኖችን አስመረቀ appeared …
Coverage Details
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium