Published 10 hours ago • loading... • Updated 10 hours ago
ሶማሊያ የኤምሬትስ አምባሳደር በ72 ሰዓታት ውስጥ ሞቃዲሾን ለቀው እንዲወጡ አዘዘች
Summary by Ethiopia Observer
1 Articles
1 Articles
ሶማሊያ የኤምሬትስ አምባሳደር በ72 ሰዓታት ውስጥ ሞቃዲሾን ለቀው እንዲወጡ አዘዘች
ሶማሊያ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች አምባሳደር በ72 ሰዓታት ውስጥ ሞቃዲሾን ለቀው እንዲወጡ አዘዘች።የሶማሊያ የማስተወቂያ ሚኒስትር አብዲፈታህ ካሲም ሞሃሙድ የኤምሬትስ አምባሳደር ሶማሊያን ለቀው እንዲወጡ የ72 ሰዓት ግዜ መሰጠቱን አስታውቀዋል። በዚህ ሳምንት የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼክ ሞሐሙድ፣ ዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ በአገራቸው ውስጣዊ ጉዳዮች ጣልቃ እየገባች፣ የፌዴራል መንግሥቱን በመቃወም የታጠቁ ሀይሎችን እየደገፈች እና የሶማሊያን አንድነት እያዳከመች ነው ሲሉ ከሰዋል። የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ከሶስት የሶማሌ ክልሎች ሶማሌላንድ፤ ፑንትላንድ እና ጁባላንድጋር የቅርብ የንግድና የፀጥታ ግንኙነት አላት። ነገር ግን የሶማሊላንድ፣ የፑንትላንድ እና የጁባላንድ ባለሥልጣናት ሞቃዲሾ ከአረብ ኤምሬትስ ጋር ያሉ ስምምነቶችን ለመሰረዝ የወሰደችውን ውሳኔ ውድቅ በማድረግ የራሳቸውን መንገድ እንደሚከተሉ አስታውቀዋል።
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium





