ከ600 ሺህ ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ገብቷል - Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
All
Left
Center
Right
ከ600 ሺህ ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ገብቷል - Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለ2017/18 የመኸር ወቅት የሚውል 684 ሺህ ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ወደ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መግባቱን በምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ማዕረግ የግብርናና ገጠር ልማት ክላስተር አስተባባሪ እና የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ ኡስማን ሱሩር አስታወቁ፡፡ 1 ነጥብ 6 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ለአርሶ አደሩ ለማሰራጨት መታቀዱን ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ተናግረዋል፡፡ እስከ አሁን ወደ ክልሉ ከገባው መካከልም ከ560 ሺህ ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ለአርሶ አደሩ እየተሠራጨ መሆኑን አረጋግጠዋል፡፡ የምርጥ ዘር አቅርቦት እና ሥርጭት እጥረት እንዳይኖር የተለያዩ አማራጮች መዘርጋታቸውንም አሳውቀዋል፡፡ በዙፋን ካሳሁን The post ከ600 ሺህ ኩንታል በ…
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium
Ownership
To view ownership data please Upgrade to Vantage