የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ 1 ሺህ 973 ተማሪዎቹን አስመረቀ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ 1 ሺህ 973 ተማሪዎቹን አስመረቀ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን 1 ሺህ 973 ተማሪዎቹን አስመርቋል። ዩኒቨርሲቲው በመጀመሪያ ዲግሪ 964 እንዲሁም በ2ኛ ዲግሪ 1ሺህ 9 ተማሪዎቹን ነው በዛሬው ዕለት ያስመረቀው። በምረቃ ሥርዓቱ ላይ የኦሮሚያ ክልል አፈ ጉባኤ ሰኣዳ አብዱርሀማንን ጨምሮ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮችና የመንግስት ኃላፊዎች ተገኝተዋል። በደሳለኝ አበራ The post የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ 1 ሺህ 973 ተማሪዎቹን አስመረቀ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium