አርሰናል ከኒውካስል ዩናይትድ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል - Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
All
Left
Center
Right
አርሰናል ከኒውካስል ዩናይትድ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል - Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ37ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ አርሰናል ኒውካስል ዩናይትድን የሚያስተናግድበት ጨዋታ ተጠባቂ ነው። ምሽት 12:30 በሚደረገው የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ የሻምፒየንስ ሊግ ተሳትፏቸውን ለማረጋገጥ ጠንካራ ፉክክር እንደሚያደርጉ ይጠበቃል። ከዚህ ጨዋታ አስቀድሞ ቀን 10:15 ለሻምፒየንስ ሊግ ተሳትፎ በሚደረገው ፉክክር ውስጥ የሚገኘው ኖቲንግሃም ፎረስት ከሜዳው ውጭ ዌስትሃም ዩናይትድን ይገጥማል። ኤቨርተን ከሳውዛምፕተን 8 ሰዓት እንዲሁም ሌስተር ሲቲ ከኢፕስዊች ታውን፣ ብሬንትፎርድ ከፉልሃም በተመሳሳይ 11 ሰዓት የሚደረጉ ጨዋታዎች ናቸው። The post አርሰናል ከኒውካስል ዩናይትድ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል appeared fi…
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium
Ownership
To view ownership data please Upgrade to Vantage